41,99 €
inkl. MwSt.
Versandkostenfrei*
Versandfertig in über 4 Wochen
payback
21 °P sammeln
  • Broschiertes Buch

ይህ መጽሐፍ የጥንቱን፣ የመካከለኛውን እና የቅርቡን የኢትዮጵያ ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን፥ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት፣ መሳፍንት፣ መኳንንት እና ገዦች፥ ብሎም በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው ላገራቸው አስተዋፆ ያደረጉ ግለሰቦችን የሕይወት ተሞክሮ አካቶ የያዘ ነው። ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሰዎች በኢትዮጵያ ዙሪያ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንደሚያገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። በውስጥ ያሉት ሐተታዎች እውቅና ባላቸው የታሪክ ምሁራን እና እማኝ ምስክሮች በተዘጋጁ መጽሐፍቶች ላይ ተመርኩዞ መሆኑንና፥ ዋቢዎቹም በውስጥ ገፆች እንዲሁም መጨረሻ ላይ > በሚል በዝርዝር መቅረባቸውን ለአንባቢ ማሳሰብ እወዳለሁ። This book details ancient, medieval and contemporary Abyssinian History along with the renowned Ethiopians throughout the time-line. By using credible sources, the book attempted to encompass the kilo-years - journey of…mehr

Produktbeschreibung
ይህ መጽሐፍ የጥንቱን፣ የመካከለኛውን እና የቅርቡን የኢትዮጵያ ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን፥ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት፣ መሳፍንት፣ መኳንንት እና ገዦች፥ ብሎም በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው ላገራቸው አስተዋፆ ያደረጉ ግለሰቦችን የሕይወት ተሞክሮ አካቶ የያዘ ነው። ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሰዎች በኢትዮጵያ ዙሪያ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንደሚያገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። በውስጥ ያሉት ሐተታዎች እውቅና ባላቸው የታሪክ ምሁራን እና እማኝ ምስክሮች በተዘጋጁ መጽሐፍቶች ላይ ተመርኩዞ መሆኑንና፥ ዋቢዎቹም በውስጥ ገፆች እንዲሁም መጨረሻ ላይ > በሚል በዝርዝር መቅረባቸውን ለአንባቢ ማሳሰብ እወዳለሁ። This book details ancient, medieval and contemporary Abyssinian History along with the renowned Ethiopians throughout the time-line. By using credible sources, the book attempted to encompass the kilo-years - journey of the country. Regardless of its effort, I can't champion the document as a model of perfection; however, anyone who would like to learn the history of the oldest country in the horn of Africa and one of the primal civilizations of the world, this book highlighted eye- opening events extracted from distinguished historians' texts. The sizable file contains the images of contemporary Abyssinians; some art work of medieval Ethiopia and ancient minted coins of Axumite kings. In addition, the statue and royal palaces inserted in the document. I hope the reader will find the book very useful and enlightening.