ጥሎ ማለፍ
Abera Lemma Degiffe
Broschiertes Buch

ጥሎ ማለፍ

Historical Novel

Versandkostenfrei!
Versandfertig in über 4 Wochen
16,99 €
inkl. MwSt.
PAYBACK Punkte
8 °P sammeln!
ይህ የሥነ-ጽሁፍ ሥራ በታሪካዊ ልቦለድነቱ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ወግም አስፈላጊው ትኩረት እንዳይነፈገው ጥረት ተደርጓል፡፡ የተወሰነ ዘመንን ተንተርሷል፤ ከደርግ አሥራ ሰባት ያገዛዝ ዘመን... አሥራ አራቱን፡፡ የዘመነ ደርግን ምሥጢራዊ ሰነዶችና መዛግብቶችን፤ ከተነሳበት ጭብጥ አኳያ ፈትሿል፡፡ በዚህም ጠቃሚ መረጃዎችን ለታሪካዊነቱ ዋ...